የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጀማሪ የምዝገባ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ቀደም ሲል ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የማመልከቻ ሂደትን ያላጠናቀቃችሁ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት /3/ ሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማጠናቀቅ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን: የቅጥሩን ዝርዝር መረጃ id.et/career ይመልከቱ።
የስራ መደቡ መጠሪያ- ጀማሪ የምዝገባ ባለሙያ
የስራ ክፍል - የምዝገባ ክፍል
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ- እውቅና ካለው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በኮምፕዩተር ሳይንስ /ኤሌክትሪካል ምህንድስና /ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና /ኮምፕዩተር ምህንድስና /ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ/ ኢንፎረሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ
ተፈላጊ የስራ ልምድ- 0 አመት
ተፈላጊ ብዛት - 25
የስራ ቦታ - አዲስ አበባ፤ እንደአስፈላጊነቱ ወደ ተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የስራ ጉዞ እንዲሁም ጊዜያዊ ምደባ ሊኖር ይችላል
ተጨማሪ- የተቋሙን የስራ መመርያና ስነምግባር መርህ አክብሮ በሃላፊነትና ተነሳሽነት ስሜት የሚሰራ
Information Technology
Ethiopia, Addis Ababa
The National ID Program (NIDP) is working to enroll and provide unique digital identification numbers to all residents in Ethiopi...
Join Abol Jobs now and apply for a jobs posted by companies currently hiring in Ethiopia.