Ordinary Partnerships- Ethiopia, Addis Ababa
Kality Gelan Condominium
ዶ/ር ወልዱ ኬቲ የጥርስ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም የሚገኝ የረጅም አመት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥ ማእከል ነው የሚሰጣቸው አገልግሎቶችም።
1.መታከም የማይችል ጥርስ መንቀል
2.በስር ህክምና የታመሙ ጥርሶችን ማከም
3.የወለቁ ጥርሶችን ሰው ሰራሽ መትከል
4.የተቦረቦሩ ጥርሶሶችን መሙላት
5.የበለዙ የቆሸሹ ጥርሶችን መስታወት ሳይነካ ማጽዳት
6.በፍሎራይድ የተጠቁ ጥርሶችን ማንጻት
7.የህጻናት የተሟላ የጥርስ ህክምና
8.በተፈጥሮ የተወላገዱ በብሬስ ማስተካከል::
https://gamma.app/docs/akozk7rn6wle4i1